| Management number | 219438092 | Release Date | 2026/05/03 | List Price | $90.00 | Model Number | 219438092 | ||
|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
| Category | |||||||||
የሰው ልጅ የእናቱን ማህፀን ተሰናብቶ የዚህችን ዓለም ዓየር መሳብ እንደ ጀመረ፥ "ሰናይና እኩይ ወደ ሚፈራረቁባት ምድር የመከሰትህ ትርጉም ምን ይሆን?" ከሚለውና ሊያመልጠው ከማይቻለው የሕይወት ጥያቄ ጋር መላተሙ አይቀርም። ብዙኅኑ በጥያቄ የተሞላውን ዓየር ወደ ውስጥ እየማገ፥ ኅሊናውን በሽሽት ትርኳሽ እየጠበሰ፥ በ፥"ምን አገባኝ" ስሜት የ፥”ለምን”ን አሰላስሎት ከራሱ ሕሊና ወደ ሌላው ይገፈትረዋል። ጥቂቱ ግን፥ "ለምን" የተሰኘችው ምትሀተኛ ቃል ልቡን እንድታቀልጥ ይፈቅዳል፤ በትንሿ ጠጠር አለመቻልን ተፋልሞ ለማንበርከክ ራሱን አሳልፎ ይሰጣል። አበበ በአጣብቂኝ ሰዓት እንኳ በሚነተርከው ጥያቄ ይብሰለሰላል። <አንድ ሰው የማስተባበር ብቃቱን ተጠቅሞ የሀገርን ስብራት መጠገን ይችላል?> ተስፋ በደምስሮቹ እየተሰራጨ ፣ ጥርጣሬ በጆሮው እያንሾካሾከ ኩርምት ብሎ በጸጥታ ተቀምጧል። (ከመጽሐፉ የተወሰደ) Read more
| XRay | Not Enabled |
|---|---|
| Language | English |
| File size | 1.4 MB |
| Page Flip | Enabled |
| Word Wise | Not Enabled |
| Reading age | 16 - 18 years |
| Print length | 397 pages |
| Accessibility | Learn more |
| Screen Reader | Supported |
| Publication date | October 21, 2025 |
| Enhanced typesetting | Enabled |
If you notice any omissions or errors in the product information on this page, please use the correction request form below.
Correction Request Form